የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታ አስተዳደርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሃላፊዎች የችግኝ ተከላ አካሄዱ

በግብዓት አቅርቦት ፓሊሲ፣ ስትራቴጅዎች እና ሌሎች ሰነዶች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ
11/03/2025

Financial and Audit Report 2020/21
28/01/2025

ማስታወቂያ
25/10/2023

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የበላይ አመራሮች ከኢኢግልድ አመራሮች ጋር ውይይትና የስራ ጉብኝት አካሄዱ
26/12/2024

የኢኢግልድ የበላይ አመራሮችና ሃላፊዎች በግንባታ ላይ የሚገኘውን ዋና መ/ቤት ህንፃ ጎበኙ
02/12/2024

ኢኢግልድ በበጀት ዓመቱ አራት ወራት የዕቅዱን 96 በመቶ ማከናወኑ ተገለጸ
23/10/2024

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅትና የኢትዮጵያ ፖስታ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ
23/10/2024

በኢንዱስትሪ ግብዓቶች አቅርቦት ተግዳሮቶችና መፍትሄ ላይ ውይይት ተካሄደ
14/10/2024

እንኳን ደስ አላችሁ!!!
11/10/2024

ኢኢግልድ ላገኘው የ2016 በጀት ዓመት ስኬታማ አፈጻጸም ለአመራሮቹና ሠራተኞቹ እውቅና ሰጠ
26/08/2024

ኢኢግልድ የአቢሲኒያ ኢንዱስትሪዎች ሽልማት ከፍተኛ ተሸላሚ ሆነ
22/07/2024

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታ አስተዳደርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሃላፊዎች የችግኝ ተከላ አካሄዱ
20/07/2024

የማዕከላዊና የምዕራብ ዲስትሪክት ጽ/ቤቶች አስር ወራት ዕቅድ አፈጻጸምና 2017 የኮርፖሬት ዕቅድ ግምገማ ተካሄደ
20/05/2024

ኢኢግልድ በስትራቴጂክ ዕቅዱና በአሰራር መመሪያዎች ረቂቅ ላይ ሲያካሂድ የነበረውን ግምገማ አጠናቀቀ
13/05/2024

ኢኢግልድ ስትራቴጂክ ዕቅዱና ሌሎችም የአሰራር ስርዓቶቹን እየገመገመ ይገኛል
10/05/2024

ኢኢግልድ በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ ተሳተፈ
09/05/2024

ኢኢግልድ 10ኛው አገር ዓቀፍ የሕብረት ሥራ ማሕበራት ኤግዚቢሽንና ባዛር ተሳተፈ
15/02/2024

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኢኢግልድ ጉብኝት አካሄዱ
29/01/2024

የአመራሮችና የባለሙያዎች ቅንጅትና የስራ ትጋት ለድርጅቱን አፈጻጸም ውጤታማነት ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ
17/01/2024

ማስታወቂያ
27/11/2023
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አመራሮችና ሠራተኞች የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታ አስተዳደርና ተጠሪ ተቋማት ሐምሌ 13 ቀን 2016 ዓ.ም በሞጆ ሀዋሳ ክፍያ መንገድ ዳርቻ በሚገኙ ስፍራዎች የ2016 አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡
የአካባቢውን አስተዳደር ጨምሮ የ13 የልማት ድርጅቶች አመራሮችና ሠራተኞች በተሳተፉበትና “የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል የተለያዩ ዝርያ ያላቸው ዕዕዋት ችግኞች የተተከሉ ሲሆን የኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በተባባሪነት ተሳትፏል፡፡
የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ኃይለሚካኤል መርሃ ግብሩን ሲያስጀምሩ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር ከዘርፈ ብዙ ሁኔታዎች ጋር በቀጥታ የሚገናኝና ሰፊ ሀገራዊ ፋይዳ እንዳለው ገልጸው፣ ይህም የአርቆ ማሰብ ውጤት እንደሆነ አመልክተዋል፡፡
ይህ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ቀደም ባሉት ዓመታት ሲተገበር እንደነበርና ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅትን ጨምሮ የመንግስት የልማት ድርጅቶችን በተደራጀ ሁኔታ በማቀናቀጀት የኮርፖሬት ማህበራዊ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ በማድረግ እየተከናወነ ይገኛል፡፡
በዚህ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 6000 የሚደርሱ የተለያዩ ዝርያ ያላቸው ዕዕዋት ችግኞች ተተክለዋል፡፡