በኢንዱስትሪ ግብዓቶች አቅርቦት ተግዳሮቶችና መፍትሄ ላይ ውይይት ተካሄደ

በግብዓት አቅርቦት ፓሊሲ፣ ስትራቴጅዎች እና ሌሎች ሰነዶች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ
11/03/2025

Financial and Audit Report 2020/21
28/01/2025

ማስታወቂያ
25/10/2023

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የበላይ አመራሮች ከኢኢግልድ አመራሮች ጋር ውይይትና የስራ ጉብኝት አካሄዱ
26/12/2024

የኢኢግልድ የበላይ አመራሮችና ሃላፊዎች በግንባታ ላይ የሚገኘውን ዋና መ/ቤት ህንፃ ጎበኙ
02/12/2024

ኢኢግልድ በበጀት ዓመቱ አራት ወራት የዕቅዱን 96 በመቶ ማከናወኑ ተገለጸ
23/10/2024

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅትና የኢትዮጵያ ፖስታ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ
23/10/2024

በኢንዱስትሪ ግብዓቶች አቅርቦት ተግዳሮቶችና መፍትሄ ላይ ውይይት ተካሄደ
14/10/2024

እንኳን ደስ አላችሁ!!!
11/10/2024

ኢኢግልድ ላገኘው የ2016 በጀት ዓመት ስኬታማ አፈጻጸም ለአመራሮቹና ሠራተኞቹ እውቅና ሰጠ
26/08/2024

ኢኢግልድ የአቢሲኒያ ኢንዱስትሪዎች ሽልማት ከፍተኛ ተሸላሚ ሆነ
22/07/2024

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታ አስተዳደርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሃላፊዎች የችግኝ ተከላ አካሄዱ
20/07/2024

የማዕከላዊና የምዕራብ ዲስትሪክት ጽ/ቤቶች አስር ወራት ዕቅድ አፈጻጸምና 2017 የኮርፖሬት ዕቅድ ግምገማ ተካሄደ
20/05/2024

ኢኢግልድ በስትራቴጂክ ዕቅዱና በአሰራር መመሪያዎች ረቂቅ ላይ ሲያካሂድ የነበረውን ግምገማ አጠናቀቀ
13/05/2024

ኢኢግልድ ስትራቴጂክ ዕቅዱና ሌሎችም የአሰራር ስርዓቶቹን እየገመገመ ይገኛል
10/05/2024

ኢኢግልድ በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ ተሳተፈ
09/05/2024

ኢኢግልድ 10ኛው አገር ዓቀፍ የሕብረት ሥራ ማሕበራት ኤግዚቢሽንና ባዛር ተሳተፈ
15/02/2024

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኢኢግልድ ጉብኝት አካሄዱ
29/01/2024

የአመራሮችና የባለሙያዎች ቅንጅትና የስራ ትጋት ለድርጅቱን አፈጻጸም ውጤታማነት ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ
17/01/2024

ማስታወቂያ
27/11/2023
Published 14/10/24
2273 Views
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የግብዓት አቅርቦት ችግሮችና የመፍትሔ ሐሳቦች ላይ ያተኮረ የአንድ ቀን የውይይት መድረክ ጥቅምት 2 ቀን 2017 ዓ.ም በአዳማ ከተማ አካሂዷል።
በውይይት መድረኩ የኢኢግልድ የጥናት ቡድን ድርጅቱ ግብዓት በማቅረብ ሒደት ያከናወናቸውን ተግባራት፣ የተገኙ ውጤቶች፣ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችና መፍትሔዎቻቸው ላይ በማተኮር ያካሔዱትን ጥናት አቅርበዋል::
በምክክር መድረኩ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የበላይ አመራሮች፣ በሕዝብ ተወካዬች ምክር ቤት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ቋሚ ኮሚቴ አባላት፣የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታ አስተዳደር ሃላፊዎች፣ የአምራች ኢንዱስትሪዎች ባለቤቶች፣ የንግድ ዘርፍ ማህበራትና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ ሆነዋል።